የሰውነት

26 Amharic printable flashcards for learning Body Parts topic
 • ቁርጭምጭሚት - heel
 • ውስጥ እግር - sole
 • የግር ጣት - toe
 • ጥፍር - nail
 • ቡጢ - fist
 • ራስ / ጭንቅላት - head
 • ማጅራት - nape
 • አንገት - neck
 • ትከሻ - shoulder
 • ደረት - chest
 • ጀርባ - back
 • አጽም - skeleton
 • የእራስ ቅል - skull
 • ሆድ - abdomen
 • አጥንት - bone
 • ክንድ - arm
 • እግር - leg
 • ክርን - elbow
 • እጅ - hand
 • የእጅ አንጓ - wrist
 • መዳፍ - palm
 • ጣት - finger
 • ጉልበት - knee
 • ታፋ /hip - hip
 • መቀምጫ / ቂጥ - bum
 • እግር - foot
Download Body Parts Flashcards
መዳፍ picture flashcards ማጅራት picture flashcards ራስ / ጭንቅላት picture flashcards

ፊት

20 Amharic printable flashcards for learning Face topic
 • ፊት - face
 • አፍንጫ - nose
 • ግንባር - forehead
 • ዓይን - eye
 • ጀሮ - ear
 • የዓይን ሽፋሽፍት - eyelashes
 • ጉንጭ - cheek
 • ፀጉር - hair
 • ከንፈር - lip
 • የአፍንጫ ቀዳዳ - nostril
 • ቅንድብ - eyebrow
 • ምላስ - tongue
 • አገጭ - chin
 • አፍ - mouth
 • መንጋጋ - jaw
 • ጢም - beard
 • ጥርስ - tooth
 • ፂም - mustache
 • መጨማደድ - wrinkles
 • ጠቃጠቆ - freckles
Download Face Flashcards
መንጋጋ picture flashcards ምላስ picture flashcards ቅንድብ picture flashcards

ደረጃዎች

12 Amharic printable flashcards for learning Stages topic
 • ሽማግሌ - old man
 • አዋቂ - adult
 • ታዳጊ - teenager
 • ሕፃን - baby
 • ወንድ ልጅ - boy
 • ሴት ልጅ - girl
 • ልጆች - children
 • እመቤት - lady
 • ወጣቶች - youth
 • ሴት - woman
 • ወንድ - man
 • አሮጊት - old woman
Download Stages Flashcards
ልጆች picture flashcards ሕፃን picture flashcards ሴት picture flashcards

የቤተሰብ አባላት

32 Amharic printable flashcards for learning Family members topic
 • መንታ - twins
 • ሙሽራ - bride
 • ሙሽራ - groom
 • እርጉዝ - pregnant
 • ጨቅላ ህፃን - newborn
 • ባልና ሚስት - couple
 • ሚስት - wife
 • ባል - husband
 • ወላጆች (ቤተሰብ) - parents
 • ልጆች - children
 • አባት - father or dad
 • እናት - mother or mom
 • ሴት ልጅ - daughter
 • ወንድ ልጅ - son
 • እህት - sister
 • ወንድም - brother
 • አያቶች - grandparents
 • ሴት አያት - grandmother
 • ወንድ አያት - grandfather
 • የልጅ ልጆች - grandchildren
 • ሴት የልጅ ልጅ - granddaughter
 • ወንድ የልጅ ልጅ - grandson
 • ወንድሞችና እህቶች - siblings
 • አክስት - aunt
 • አጎት - uncle
 • የወንድም ሴት ልጅ - niece
 • የወንድም ወንድ ልጅ - nephew
 • የወንድ አማች - mother-in-law (for husband)
 • የወንድ አማች - father-in-law (for husband)
 • የሴት አማች - mother-in-law (for wife)
 • የሴት አማች - father-in-law (for wife)
 • ቤተሰብ - family
Download Family members Flashcards
ልጆች picture flashcards መንታ picture flashcards ሙሽራ picture flashcards

People cards pending creation

Create cards
in Amharic
Professions flashcards
Professions  flashcards
Create cards
in Amharic
Jobs and Occupations flashcards
Jobs and Occupations  flashcards

Check other sets of printable Amharic flashcards!

There are no more sets of Amharic flashcards.
But you can go to the section of
English flashcards  and translate them on Amharic.

Subscribe to the Kids Flashcards

Lets Pin Educational Flash Cards to Your Pinterest

Visual ሰዎች Flashcards for Toddlers (90 cards in Amharic)