የወጥ ቤት እቃዎች
26 Amharic printable flashcards for learning Crockery and cutlery topic
- ማስቀመጫ - saucer
- ቾፕስቲክስ - chopsticks
- የእንቁላል ኩባያ - egg cup
- ናፕኪን - napkin
- የወጥ ቤት እቃዎች - Crockery and cutlery
- ብርሌ - carafe
- ጨው መነስነሻ - salt shaker
- ቅመም መነስነሻ - pepper shaker
- የ ስኳር እቃ - sugar bowl
- ፔርሙዝ - thermos
- ማንኪያ - spoon
- ሹካ - fork
- ቢላዋ - knife
- ሰሀን - plate
- ጎድጓዳ ሰሀን - mixing bowl
- የወይን ብርጭቆ - wine glass
- ጎድጓዳ ሳህን - bowl
- ትሪ - tray
- ኩባያ - mug
- የፈረንሳይ ፕሬስ - french press
- የሻይ ማንቆርቆሪያ - teapot
- ስኒ - cup
- ቅቤ ሰሃን - butter dish
- ኬክ ማውጫ - cake server
- ብርጭቆ - glass
- ጆግ - jug